ሠንበት
ሠንበት
ሠንበት

ሠንበት

@Ethiopia

  • ጮራ በፀሃይ የቀን እድሜ መገባደጃ ላይ
    ወይም በፀሃይ የቀን እድሜ ጅማሪ ላይ ያለች እንጥፍጣፊ ብርሃን ናታ።ጊዜውን ካላወቅን ቀጥሎ ሊመጣ ያለውን ጨለማ
     ይሁን ብርሃን አናውቅም።

    ከፅኑ አስከፊ ባርነት፣ ከምፃተኝነትም ምድር፣ ኪዳን ከሌለበት ትውልድ ውስጥ፣ በተስፋይቱ ምድርና በእስራኤላውያን መካከል ሌላ ምድረበዳ የተሰኘ ታላቅ መከራ ተደቅኖ ነበር።
    ልብስና መጫሚያ፣ ምግብና መጠጥ፣ መጠለያና መጓጓዣ በሌለበት በአንፃራዊ ሃሩርና ቁር፣ ጨለማና ሞት ባለበት እስራኤል እንዴት አድርጎ ህልውናው ተጠብቆ ቆየ⁉

    እስራኤላውያን ከአፍሪካዊታ ግብፅ ከኤርትራም ባህር ከተሻገሩ በውሃላ ያጋጠማቸዉን ምድረበዳ ትርጉም ስለተረዱት ሌሎች ሰዎች ልናነሳላችሁ ወደድን።
    ገባዖን ከመንግሥታት ከተሞች እንደ አንዲቱ ታላቅ ከተማ ስትሆን ከጋይም የምትበልጥ ዎችዋም ሁሉ ኃያላን ነበሩ።
    ነገር ግን ከግብፅ  ውድቀትን ከእስራኤል ድክመትን፣ከኢያሪኮ እና ጋይ ሽንፈት ማግስት ማስጠንቀቂያውን ፈትፍተው የበሉ ሰዎች የነበሩባት መናገሻ ከተማ በመሆኗ ሰዎቿም በስነልቦና እና ዲፕሎማሲያዊ አቃማቸው የታነፁ የሚገርሙም ናቸው። ገባዖናውያን የሰላም ልኡካኖቻቸውን ወደ እስራኤላውያን
    በሚደንቅ መንገድና መልክ ላኩአቸው ነገር ግን ኢያሱ አልነቃም‼!

    ጋይ ላይ የተጎናፀፉትን ድል በሰላማዊ መንገድ ግን ሊደግሙት አልቻሉም። ለምን
    እስራኤል በምድረበዳ ሲያልፍ ሊያጋጥመው ይችል ነበር ብለው ያሰቡትን ፈተናዎች አዘጋጅተው ቀረቡ። ምድረበዳን አድምቀው ምድረበዳው ያሳደገውን ነገራቸውን በጨረፍታ አለፉት።
    እናም የተቀደደ አቁማዳ ያረጁ ልብሶችንና ጫማዎችን እነደ ማስረጃ አቀረቡ።
    🗣ኢሽሩን ሆይ!! "ለካስ ምድረበዳ ይጎዳል ይህንንም ያረጋል እኛ ግን መናን እና የአለት ቀዝቃዛ ውሃን ጠጣን
    ደግሞም ልብሳችንና ጫማችን አብሮን ያድግ" ነበር ብለህ  አመስግነህ በሆነ ነበር።

    ብዙዎች ስንት ለፍተው በእግዚአብሔር ፊት አልቅሰዉ፣ ትላንት ከእግዚአብሔርነቱ የተነሳ በድንቅ ያለፋትን የህይወት ጎዳና ትላንት ላይ ሊያጡ፣ ሊጠፉ የነበሩበትን ጥፋት መልሰው ሲፈተኑበት ማየት እንዴት ከባድ ነገር ይሆን። ትላንት ለዛሪ የምስጋና ዛፍ ካልተከለ ነገ ላይ እኮ የምንበላው ዘር ጨርሰናል ማለት ነው።

    እግዚአብሔር ችግራችሁ ብቻ ሳይሆን ደስታችሁም ያገባዋል። ምልክት ስለለመዱ ምልክት አይተው ተሳሳቱ
    አሁንም ለምን? ካልን መፅ/ቅዱስ ይህን ይለናናል
     "እግዚአብሔርንም  አልጠየቁም"
    ምልክትን የሚያደርገው እግዚአብሔር እንጂ ምልክት እራሱ እግዚአብሔር ነው ከሚል አባዜ እራሳችንን እንጠብቅ።
    በህይወታችሁ እያንዳንድዋ የመርፌ ቀዳዳ የምታክል ነገራችሁ ላይም ጭምር እግዚአብሔርን አማክሩት።
    መከራና ችግሮቻችሁ የአሪፍ ወጥመድ ግብዓት ሳይሆኑ በቀዳሚነት አብን በመቀጠል ሌሎችን የሚያንፅ ተስፋን የሚዘራ የመለኮት አጀንዳ መሆኑ ግድ ነው።

          ጌታ እየመጣ ነው!!!!
    ጮራ በፀሃይ የቀን እድሜ መገባደጃ ላይ ወይም በፀሃይ የቀን እድሜ ጅማሪ ላይ ያለች እንጥፍጣፊ ብርሃን ናታ።ጊዜውን ካላወቅን ቀጥሎ ሊመጣ ያለውን ጨለማ  ይሁን ብርሃን አናውቅም። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ከፅኑ አስከፊ ባርነት፣ ከምፃተኝነትም ምድር፣ ኪዳን ከሌለበት ትውልድ ውስጥ፣ በተስፋይቱ ምድርና በእስራኤላውያን መካከል ሌላ ምድረበዳ የተሰኘ ታላቅ መከራ ተደቅኖ ነበር። ልብስና መጫሚያ፣ ምግብና መጠጥ፣ መጠለያና መጓጓዣ በሌለበት በአንፃራዊ ሃሩርና ቁር፣ ጨለማና ሞት ባለበት እስራኤል እንዴት አድርጎ ህልውናው ተጠብቆ ቆየ⁉ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 እስራኤላውያን ከአፍሪካዊታ ግብፅ ከኤርትራም ባህር ከተሻገሩ በውሃላ ያጋጠማቸዉን ምድረበዳ ትርጉም ስለተረዱት ሌሎች ሰዎች ልናነሳላችሁ ወደድን። 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ገባዖን ከመንግሥታት ከተሞች እንደ አንዲቱ ታላቅ ከተማ ስትሆን ከጋይም የምትበልጥ ዎችዋም ሁሉ ኃያላን ነበሩ። ነገር ግን ከግብፅ  ውድቀትን ከእስራኤል ድክመትን፣ከኢያሪኮ እና ጋይ ሽንፈት ማግስት ማስጠንቀቂያውን ፈትፍተው የበሉ ሰዎች የነበሩባት መናገሻ ከተማ በመሆኗ ሰዎቿም በስነልቦና እና ዲፕሎማሲያዊ አቃማቸው የታነፁ የሚገርሙም ናቸው። ገባዖናውያን የሰላም ልኡካኖቻቸውን ወደ እስራኤላውያን በሚደንቅ መንገድና መልክ ላኩአቸው ነገር ግን ኢያሱ አልነቃም‼! 💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪💒💒 ጋይ ላይ የተጎናፀፉትን ድል በሰላማዊ መንገድ ግን ሊደግሙት አልቻሉም። ለምን❔❔❔❔❔ እስራኤል በምድረበዳ ሲያልፍ ሊያጋጥመው ይችል ነበር ብለው ያሰቡትን ፈተናዎች አዘጋጅተው ቀረቡ። ምድረበዳን አድምቀው ምድረበዳው ያሳደገውን ነገራቸውን በጨረፍታ አለፉት። እናም የተቀደደ አቁማዳ ያረጁ ልብሶችንና ጫማዎችን እነደ ማስረጃ አቀረቡ። 🗣ኢሽሩን ሆይ!! "ለካስ ምድረበዳ ይጎዳል ይህንንም ያረጋል እኛ ግን መናን እና የአለት ቀዝቃዛ ውሃን ጠጣን ደግሞም ልብሳችንና ጫማችን አብሮን ያድግ" ነበር ብለህ  አመስግነህ በሆነ ነበር። 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 ብዙዎች ስንት ለፍተው በእግዚአብሔር ፊት አልቅሰዉ፣ ትላንት ከእግዚአብሔርነቱ የተነሳ በድንቅ ያለፋትን የህይወት ጎዳና ትላንት ላይ ሊያጡ፣ ሊጠፉ የነበሩበትን ጥፋት መልሰው ሲፈተኑበት ማየት እንዴት ከባድ ነገር ይሆን። ትላንት ለዛሪ የምስጋና ዛፍ ካልተከለ ነገ ላይ እኮ የምንበላው ዘር ጨርሰናል ማለት ነው። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔር ችግራችሁ ብቻ ሳይሆን ደስታችሁም ያገባዋል። ምልክት ስለለመዱ ምልክት አይተው ተሳሳቱ አሁንም ለምን? ካልን መፅ/ቅዱስ ይህን ይለናናል  "እግዚአብሔርንም  አልጠየቁም" ምልክትን የሚያደርገው እግዚአብሔር እንጂ ምልክት እራሱ እግዚአብሔር ነው ከሚል አባዜ እራሳችንን እንጠብቅ። በህይወታችሁ እያንዳንድዋ የመርፌ ቀዳዳ የምታክል ነገራችሁ ላይም ጭምር እግዚአብሔርን አማክሩት። መከራና ችግሮቻችሁ የአሪፍ ወጥመድ ግብዓት ሳይሆኑ በቀዳሚነት አብን በመቀጠል ሌሎችን የሚያንፅ ተስፋን የሚዘራ የመለኮት አጀንዳ መሆኑ ግድ ነው። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪       ጌታ እየመጣ ነው!!!! ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
    Love
    1
  • ብዙ መለኪያዎች መለካት የሚጀምሩት ከራስ ሳይሆን ከውጭው ነው።
    የብዙዎችም የተሳሳተ ዓለም ያለው አሁንም ከውጭ ተኮር መሆኑ ላይ ነው።

    እይታዎቻችን ሃሳባችንን ሲገነቡ; የተገነባውም ሃሳብ ጥንካሬ በእኛ እንቅስቃሴ ላይ ይገለጣል።

    ውበት ላይ ተጣብቀው ሌላ ውበት ለመፍጠር የተጉ በሚያሳዝን መልኩ የሚከተለውን ምሳሌ መመሰያ ይሆናሉ። "በእርያ አፍንጫ እንዳለ ቀለበት"

    ዘመኑን: የቀኑንም ክፋት: የሚታለፈው በቁንጅና ሳይሆን እኛውስጥ በተቀመጠው የጥበብ ግንባታ ልክ ነው።
    የትኛውም ያላችሁን ነገር ብቻውን ብቁ አይደለም ይልቅስ በጥበብ ቅመም እሹት።
    ጌታ እየመጣ ነው።
    ብዙ መለኪያዎች መለካት የሚጀምሩት ከራስ ሳይሆን ከውጭው ነው። የብዙዎችም የተሳሳተ ዓለም ያለው አሁንም ከውጭ ተኮር መሆኑ ላይ ነው። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ እይታዎቻችን ሃሳባችንን ሲገነቡ; የተገነባውም ሃሳብ ጥንካሬ በእኛ እንቅስቃሴ ላይ ይገለጣል። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ውበት ላይ ተጣብቀው ሌላ ውበት ለመፍጠር የተጉ በሚያሳዝን መልኩ የሚከተለውን ምሳሌ መመሰያ ይሆናሉ። "በእርያ አፍንጫ እንዳለ ቀለበት" 😂 ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ዘመኑን: የቀኑንም ክፋት: የሚታለፈው በቁንጅና ሳይሆን እኛውስጥ በተቀመጠው የጥበብ ግንባታ ልክ ነው። የትኛውም ያላችሁን ነገር ብቻውን ብቁ አይደለም ይልቅስ በጥበብ ቅመም እሹት።⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ጌታ እየመጣ ነው። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
    ·1 Shares
  • ቀን ቀን ፈንዲሻ-ማታ ማታ ህልም!

    🌩...ትሻገራለህ...
    ...አሜን! የዚህ አገር ሰው!..እንደው ስደት ይብቃኝ!..ደሞ የት? " እረፉ እኔ አምላክ እንደሆንኩ እወቁ"
    🌩...ስምህ አስነጥስ ነው?
    ...አዎዎዎዎዎውው....ውይይይ!...ልክ ነው!!!...(ጨቡዴስ ያውቅ የለ)
            
    🌩...እንተዋወቃለን ወይ?....ስጥልኝ ማይኩን!!!
    ..በጭራሽ ዛ...ሪ...ገና...መ..ም...ጣ...ቴ ነው...
    🌩...በA የሚጠራ ሰዉ ከእናንተ ቤት ማን ነው?
    ...እእእ...አጎቴ
    ...በB የሚጠራስ?
    🌩...እ ..ዘመዴ ነው...(ዘር መቁጠር ምንድን ነው?)
    🌩...ምልክትን ካሁን በውሃላ ታያለህ...ብትርህ እባብ ትሆናለች...
    ...አሜንንንንንንንንን....እእእ????...ግን የትኛው በትር የማንስ በትር?...አሁን ነቃሁ ከቀኑ ፈንዲሻ.....

    እኔ ዛሪ ልተንብይባችሁ በተሻለ ትንቢት!!! ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለምና አዲስ በሆነው ጌታ ትነካላችሁ...አሜን ነው???።
    ምን በዛገ ቆርቆሮ እና የብል ምግብ በሆነ ፍርፋሪ በተቀመመ ትንቢት። እዛው....ለኔ ትልቁ እሱ አይደለም...
    ሙሴ ዛሪ በኛ ዘመን ኖረህ ቸርች ብትከፍት ኖሮ እመነኝ አንድ ሰው!...አንድ ሰው አንተጋ አይመጣም ነበር። ምክንያቱም አንተ እኮ ምድረበዳ ብቻ 40 ዓመት ህዝቡን ይዘህ መራህ...ማን ሞኝ ነው ብለው...ላጥ ይሉ ነበር...
    እውነት!...እንኳን ምዕመን አሁን የምታያቸው ዘማሪዎችም አይመጡ ነበር...ለምን?...አንተጋ ኪቦርድ የለማ!!!...አንዳንዴ ሳስበው ዘፀአት ዘሆልቁ ዘዳግም ዘሌዋውያን ሙሴም እያሉ የሚጠቅሱት ለምን እንደሆነ ታውቃለህ???...ያቺ ተስፋይቱ ምድር ስላለች ነው እንኳን ስማን ፃፍክልን እንጂማ አናነበዉም ነበር።
    በመንፈስ መከሩ
    ቀን ቀን ፈንዲሻ-ማታ ማታ ህልም!😥😥😥 🌩...ትሻገራለህ... ☔...አሜን! የዚህ አገር ሰው!..እንደው ስደት ይብቃኝ!..ደሞ የት? " እረፉ እኔ አምላክ እንደሆንኩ እወቁ" 🌩...ስምህ አስነጥስ ነው? ☔...አዎዎዎዎዎውው....ውይይይ!...ልክ ነው!!!...(ጨቡዴስ ያውቅ የለ)          🎼🎵🎶🎤🎺🎸🎷🎹📯 🌩...እንተዋወቃለን ወይ?....ስጥልኝ ማይኩን!!! ☔..በጭራሽ ዛ...ሪ...ገና...መ..ም...ጣ...ቴ ነው... 🌩...በA የሚጠራ ሰዉ ከእናንተ ቤት ማን ነው? ☔...እእእ...አጎቴ ☔...በB የሚጠራስ? 🌩...እ ..ዘመዴ ነው...(ዘር መቁጠር ምንድን ነው?) 🌩...ምልክትን ካሁን በውሃላ ታያለህ...ብትርህ እባብ ትሆናለች... ☔...አሜንንንንንንንንን....እእእ????...ግን የትኛው በትር የማንስ በትር?...አሁን ነቃሁ ከቀኑ ፈንዲሻ..... እኔ ዛሪ ልተንብይባችሁ በተሻለ ትንቢት!!! ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለምና አዲስ በሆነው ጌታ ትነካላችሁ...አሜን ነው???። ምን በዛገ ቆርቆሮ እና የብል ምግብ በሆነ ፍርፋሪ በተቀመመ ትንቢት። እዛው....ለኔ ትልቁ እሱ አይደለም... ሙሴ ዛሪ በኛ ዘመን ኖረህ ቸርች ብትከፍት ኖሮ እመነኝ አንድ ሰው!...አንድ ሰው አንተጋ አይመጣም ነበር። ምክንያቱም አንተ እኮ ምድረበዳ ብቻ 40 ዓመት ህዝቡን ይዘህ መራህ...ማን ሞኝ ነው ብለው...ላጥ ይሉ ነበር... እውነት!...እንኳን ምዕመን አሁን የምታያቸው ዘማሪዎችም አይመጡ ነበር...ለምን?...አንተጋ ኪቦርድ የለማ!!!...አንዳንዴ ሳስበው ዘፀአት ዘሆልቁ ዘዳግም ዘሌዋውያን ሙሴም እያሉ የሚጠቅሱት ለምን እንደሆነ ታውቃለህ???...ያቺ ተስፋይቱ ምድር ስላለች ነው እንኳን ስማን ፃፍክልን እንጂማ አናነበዉም ነበር። በመንፈስ መከሩ
    Love
    2

  • ጥላን አይታችሁ አካል ካላያችሁ የጥላው ጥላነት የታየው ጥላ እንዲኖር ከተመኘው
    የምኞት ህሊና እንጂ መነሻ ኖሮት አይደለም። የመነሻዎች ሁሉ መነሻ የተቀመጠላቸው ምዘናን ማለፍ ነው።

    ፅድቅ በፍርድ ውስጥ ያለ መገለጫ እና መነሻ ሚዛን ሲሆን ፍርድ በአንፃሩ ቢጠቅምም ፅድቅን በተማላ መልኩ መግለጥ የማይችል የለውጥ ነጥብ ነው።

    የእግዚአብሔር ፅድቅ በማማ ላይ እንዳለ ከፍተኛ የኑሮ ውጤት ሲሆን
    ፅድቁ በሞገስ ውስጥ ያለ ድንቅ መገለጥ ነው።
    እግዚአብሔር ፅድቁን ለማስተማር የሚጠቀምበት teaching method ፍርድ ይባላል።
    ከእግዚአብሔር ትክክለኛነት የተነሳ ፅድቁ መገለጥ ሲጀምር ፍርዱ ተፈፃሚነቱን ያገኛል። እርሱ ወደ እናንተ ሲመጣ የወደቀው አለም ውድቀት ይገለጥላችሃል። ይህንን ዓለም ባለመውደድ እናንተም አመፃን ኮናኝ ትሆናላችሁ።

    ነፍስ የህይወትን ፀጥታ ባጋጣሚ ተጠቅማ ፃድቅ የሆነውን እግዚአብሔርን ትናፍቃለች ምክንያቱም አስተምራታልና ክላሱ ይመቻል።
    መንፈሳችሁ በውስጣችሁ ልክ ሃሳብ እንደያዘው ጭው ብሎ ከነፍስና ስጋ ተነጥሎ መዳረሻዉን እርሱጋ ይሰቅላል።
    "መቼ?" ካላችሁ እግዚአብሔር በፍርዱ ሲገለጥ።

    እግዚአብሔርን ስለ ፍርዱ ተማፀኑት ፅድቁን ትማራላችሁና

    ጌታ እየመጣ ነው!!!
    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ጥላን አይታችሁ አካል ካላያችሁ የጥላው ጥላነት የታየው ጥላ እንዲኖር ከተመኘው የምኞት ህሊና እንጂ መነሻ ኖሮት አይደለም። የመነሻዎች ሁሉ መነሻ የተቀመጠላቸው ምዘናን ማለፍ ነው። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ፅድቅ በፍርድ ውስጥ ያለ መገለጫ እና መነሻ ሚዛን ሲሆን ፍርድ በአንፃሩ ቢጠቅምም ፅድቅን በተማላ መልኩ መግለጥ የማይችል የለውጥ ነጥብ ነው። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ የእግዚአብሔር ፅድቅ በማማ ላይ እንዳለ ከፍተኛ የኑሮ ውጤት ሲሆን ፅድቁ በሞገስ ውስጥ ያለ ድንቅ መገለጥ ነው። እግዚአብሔር ፅድቁን ለማስተማር የሚጠቀምበት teaching method ፍርድ ይባላል። ከእግዚአብሔር ትክክለኛነት የተነሳ ፅድቁ መገለጥ ሲጀምር ፍርዱ ተፈፃሚነቱን ያገኛል። እርሱ ወደ እናንተ ሲመጣ የወደቀው አለም ውድቀት ይገለጥላችሃል። ይህንን ዓለም ባለመውደድ እናንተም አመፃን ኮናኝ ትሆናላችሁ። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ነፍስ የህይወትን ፀጥታ ባጋጣሚ ተጠቅማ ፃድቅ የሆነውን እግዚአብሔርን ትናፍቃለች ምክንያቱም አስተምራታልና ክላሱ ይመቻል። 👉መንፈሳችሁ በውስጣችሁ ልክ ሃሳብ እንደያዘው ጭው ብሎ ከነፍስና ስጋ ተነጥሎ መዳረሻዉን እርሱጋ ይሰቅላል። "መቼ?" ካላችሁ እግዚአብሔር በፍርዱ ሲገለጥ። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔርን ስለ ፍርዱ ተማፀኑት ፅድቁን ትማራላችሁና ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ጌታ እየመጣ ነው!!! ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
    Like
    1
  • በመንፈስ አለም ውስጥ ማስተዳደር የድል አድራጊው ወሳኝ ስራ ሲሆን። ድል የሚገኘውም ከወሳኝ እውነቶች በስተጀርባ ባለው የማሰብ አቅም ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።

    ትልቅነት በልጦ በዚያው ከቀረ ትልቅነት የወሰደው ደካማ አካል ነው ብለን እንደመድማለን። ነገር ግን ትልቅነት የወሰደው ትልቅም ቢሆን አሁንም በጥያቄ ውስጥ ያለ ትልቅነት መሆኑ ነውና እናልፈዋለን።

    ትልቅነትን ትልቅ አድርጎ ትልቅነት ትልቅ ባደረገው ውስጥ ተጠግቶ ከኖረ ያንን ታላቅ እንለዋለን።
    ምክንያቱም ትልቅነቱ የጀ መረው ትልቅ የሚባለውን ቃል በመፍጠር ነው።
    የቀጠለውም ስለ ትንንሾች ትልቅነቱን ትቶ
    እኛን ፍለጋ መምጣቱ ነው።

    እግዚአብሔርን እንዴት ተዋወቃችሁት?
    ትልቅነት በእርሱ ያለ በእርሱም የተፈጠረ ታላቅ አምላክ ነው።
    ሃሳቡም የሚነሳው ትልቅነትን በፈጠረበት ከታላቅነት መንበሩ ነው።
    ይገርማል!!!
    እርሱ ትልቅ ሆኖ በታላቅ ፍቅር ወደደን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ይህን በማንም ያልተደፈረ ትልቅነት ይዞ እኛ ውስጥ አደረ!!!!!!!!!!!!!!!!

    እግዚአብሔር በታላቅ ስራው ወደ እናንተ ይምጣ። ጥልቅ የሆነውንም ሃሳቡን በማወቅ ይባርካችሁ።

    ጌታ እየመጣ ነው!!!!
    በመንፈስ አለም ውስጥ ማስተዳደር የድል አድራጊው ወሳኝ ስራ ሲሆን። ድል የሚገኘውም ከወሳኝ እውነቶች በስተጀርባ ባለው የማሰብ አቅም ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ትልቅነት በልጦ በዚያው ከቀረ ትልቅነት የወሰደው ደካማ አካል ነው ብለን እንደመድማለን። ነገር ግን ትልቅነት የወሰደው ትልቅም ቢሆን አሁንም በጥያቄ ውስጥ ያለ ትልቅነት መሆኑ ነውና እናልፈዋለን። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ትልቅነትን ትልቅ አድርጎ ትልቅነት ትልቅ ባደረገው ውስጥ ተጠግቶ ከኖረ ያንን ታላቅ እንለዋለን። ምክንያቱም ትልቅነቱ የጀ መረው ትልቅ የሚባለውን ቃል በመፍጠር ነው። የቀጠለውም ስለ ትንንሾች ትልቅነቱን ትቶ እኛን ፍለጋ መምጣቱ ነው። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔርን እንዴት ተዋወቃችሁት? 👉ትልቅነት በእርሱ ያለ በእርሱም የተፈጠረ ታላቅ አምላክ ነው። 👉ሃሳቡም የሚነሳው ትልቅነትን በፈጠረበት ከታላቅነት መንበሩ ነው። ይገርማል!!! 👉እርሱ ትልቅ ሆኖ በታላቅ ፍቅር ወደደን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 👉ይህን በማንም ያልተደፈረ ትልቅነት ይዞ እኛ ውስጥ አደረ!!!!!!!!!!!!!!!! ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔር በታላቅ ስራው ወደ እናንተ ይምጣ። ጥልቅ የሆነውንም ሃሳቡን በማወቅ ይባርካችሁ። ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ጌታ እየመጣ ነው!!!! ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
    Love
    1
More Stories